ሰላም ጠና ይስጥልን New website
✔ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነዉ በአንዳድ Reciver ላይ
Biss key እንዴት እንደሚገባ ነው
✡ ከ Reciver መካከል
☞ EB 9600,9200,9300…
☞ Supermax 2350,2425,……
☞ IBOX 3030,
☞ Supermax 9200,2425power+
☞ Supermax F-18
☞ Eurostar 9700 GOLD +&++
❖ EB 9600,9200,9300,እነዚ Reciver ላይ biss
key ለማስገባት በመጀመሪያ MENU እንነካለን
በመቀጠል ሰባትን አራት ገዜ እንነካለን { 7777 } ከዛ
BISS የሚል ይመጣልናል OK ብለን ለመክፈት የፈለግ
ቻናል መክፈት እንችላለን ማለት ነው
❖Supermax 2350,2450 እነዚህ HD Reciver ላይ
biss key ለማስገባት የተቆለፈ ቻናል ለይ OK ብለን
ሰማያዊ ስንነካ BISS KEY ይመጣልናል ማለት ነው
❖IBOX 3030 በሁለት አይነት መንገድ BISS KEY
ማስገባት እንችላለን የመጀመሪያው
☞ሪዎቱ ላይ F1 የሚለውን በመንካት ሲሆን ☞MENU
ውስጥ በመግባት PACH MANU ወስጥ
በመግባት KEY ማስገባት እንችላለን
❖ Supermax
9200,2425powr+,9300,…. አነዚህ Reciver ላይ
biss key ለማስገባት ሪዎቱ ላይ PAGE- የሚለዉን
በመንካት Biss key ማስገባት እንችላለን ማለት ነው
❖Supermax f-18 Reciver ላይ biss key
ለማስገባት scrambel የሚለው ቻናል ላይ INFO ስንነካ
16 ዜሮዎች ተደርድረው እናገኛለን ማለት ነው ሌላኛው
ደግሞ
❖EUROSTAR 9700GOLD+&++ እነዚህ Reciver
ሁለት አይነት ናቸው biss key የሚቀበሉት Reciver
ስንከፍታቸው Well came to Digital worlde የሚል
ከሆነ ቀላል ነው ያለምንም software መክፈት እንችላለን
በመጀመሪያ MENU እንነካለን ከዛም ዜሮን አራት ገዜ
እንነካለን { 0000 } ከዛ BISS KEY ማስገቢያ
ይመጠልናል ማለት ነው ።
✔ Like እና Share ማድረጉን እንዳይረሱ
✔ ሀሳብ እና አስታያየት ካላቹ Comment ላይ ያናግሩን
ለበለጠ መረጃ
09 18 81 82 74 / 09 77 78 74 81imagesimagesd

Leave a comment